TIKVAH-ETHIOPIA
1.48M subscribers
56.4K photos
1.4K videos
202 files
3.83K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
TIKVAH-ETH📌በቻናላችን የሚነገሩ ማስታወቂያዎች ላይ ማስተካከያ አድርገናል። በዚህም ቻናላችን የሚያስተዋውቃቸው በተለያዩ ስራ የተሰማሩ ድርጅቶችን ይሆናል፦

▪️የንግድ ተቋማት(ሆቴል፣ ካፌ፣ የንግድ ማዕከላት፣....)
▪️መንግስታዊ እና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች
▪️ለስራ እና ለንግድ የሚንቀሳቅሱ #የቴሌግራም ቻናሎች
▪️የሙዚቃ ድግሶች

በአጠቃላይ ከስራ እንቅስቃሴ ጋር ግንኙነት ያላቸውን ህጋዊ ተቋማትን ለማስተዋውቅ ክፍት ነው።
.
ተጨማሪ ዝርዝር ጉዳዮችን እና ክፍያዎችን በተመለከተ 0919 74 36 30 በመደወል ማወቅ ይቻላል!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ይህን #የቴሌግራም ቦት በመጠቀም በቀላሉ የ12ኛ ክፍል ውጤታችሁን እና የተመደባችሁትን ዩንቨርሲቲ በቀላሉ ማወቅ ትችላላቹ ።

👉To use the bot
> join @grade_12_placement_bot
> click on start
> put your registration number
> results will be displayed.

🙏ብሩክ ጥላሁን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

@tikvahethiopia @tsegabwolde
👆የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት #የፌስቡክ እና #የቴሌግራም ምስል በማድረግ...ሁላችም ሀገራችንን አደጋ ላይ የጣለውን የጥላቻ ንግግርን እናውግዝ!

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ኢትዮ ቴሌኮም

Ethio-Telecom በምን ምክንያት #የቴሌግራም አገልግሎትን #ሊያግድ እንደቻለ በቂና አሳማኝ ማብራሪያ #በግልፅ ሊሰጥ ይገባል። መሰል ድርጊቶች ዜጎች በመንግስት ላይ ያላቸውን #እምነት ይሸረሽረዋል። ድርጅቱ የተቋረጠው የኢንተርኔት አገልግሎት ተመልሷል ቢልም ቴሌግራም ያለproxy server/VPN ውጪ እንደታገደ ነው።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#tikvah

2009 እና 2010 እንዳደረግነው ዘንድሮም ውጤታችሁን በማየት የሚያግዟቹን የቤተሰባችን አባላት ከዚህ በታች እናስተዋውቃችኃለን፦

የመፈተኛ ቁጥራችሁን ላኩላቸው!

@zeuuuuuus
@ehajjroba
@Ye_habshea_lij
@KidusieZFasilKenmaFentahun
@Eyosm
@Neooman
@mah21212121
@Yoni_Wg
@JEROMINAA
@Menelik_G
@Mamabete
@Adrus13
@Rebi_zideni_ilma
@yafet0
@tati0_0
@Ricksanchez137
@showlove4ll
@xxxyxxx62342xxx2yy124xxxxxxxxxx
@Andikiya
@alphAk7
@Nati12g
@Jina_55
@Bisszy
@Abenudan
@fasilminale
@dawityman
@bk_mebe
@henoktes72
@jerMaiN_LaMarr_Cole
@MixingLiquor
@J2129
@Beki_Gz
@Yididii
@Tewfeeq
@Fajoa
@Precious_ummi
@Amtheonee
@Abdidebela

ይህን #የቴሌግራም ቦት በመጠቀም በቀላሉ የ12ኛ ክፍል ውጤታችሁን ማወቅ ትችላላቹ ።
👉To use the bot
> join @grade_12_placement_bot
> click on start
> put your registration number
> results will be displayed.

Biruk Tilahun - AAU

@tikvahethiopia

አመስግኑልን!!

#TIKVAH_ETH ወደሌሎች መረጃዎች ያልፋል!!
TIKVAH-ETHIOPIA
#Update ለመጀመሪያ ጊዜ በፌዴራል ተቋማት / ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ እየተሰጠ የሚገኘው የ2014 ዓ/ም 12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና የመጀመሪያው ዙር / የማህበራዊ ሳይንስ ፈተና ተጠናቋል። ከጥቅምት 5/2015 ዓ/ም ጀምሮ የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች መግባት ይጀምራሉ። ውድ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት ፤ የተማሪዎች ጉዳይ የሀገር ጉዳይ ስለሆነ ባለፉት ዓመታት የ12ኛ ክፍል ፈተናዎችን ጉዳይ በንቃት…
#Telegram

በኢትዮጵያ #የቴሌግራም አገልግሎት እንዲገደብ ተደርጓል። አገልግሎቱ ከእኩለ ቀን አንስቶ ነው የተገደበው።

እስካሁን በጉዳዩ ላይ በሚመለከታቸው አካላት ማብራሪያ ባይሰጥም ከዚህ ቀደም እንደታየው የቴሌግራም መገደብ ነገ ከሚጀምረው "የተፈጥሮ ሳይንስ" የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ጋር የተያያዘ ሊሆን እንደሚችል ይታመናል።

ባለፈው ሳምንት የማህበራዊ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ፈተናቸውን በሚወስዱበት ቀናት/ወደ ክፍል ገብተው ፈተናቸውን በሚወስዱበት ሰዓት / ፈተናውን ጨርሰው እስኪወጡ ድረስ የቴሌግራም አገልግሎት እንዲገደብ ሲደረግ ነበር።

" በማህበራዊ ሳይንስ " የፈተና ወቅት ተማሪዎች ከፈተና ክፍል ሲወጡ ቴሌግራም ወደ አገልግሎት ሲመለስ የነበረ ሲሆን አሁኑ ላይ ግን ከፈተና አንድ ቀን ቀደም ብሎ አገልግሎቱ ተገድቧል።

የቴሌግራም አገልግሎት በኢትዮጵያ ባሉት ሁለቱም የቴሌኮም አገልግሎት አቅራቢዎች ኢትዮ ቴሌኮም እና ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ እንደማይሰራ ማረጋገጥ ችለናል።

ምንም እንኳን " የቴሌግራም " አገልግሎት ቢገደብም ሌሎች እንደ ፌስቡክ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር የመሳሰሉ መተግበሪያዎች ያለ ገደብ እየሰሩ ናቸው።

የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ ፈተና ወቅት ወደ መፈተኛ ማዕከላት (ዩኒቨርሲቲ) ተማሪዎች ይዘው እንዳይገቡ በጥብቅ የተከለከለውን ስልክ ይዘው የገቡ ተፈታኞች ፈተናው እየተሰጠ ከመፈተኛ ክፍል እና ፈተና ሲጠናቀቅ ከማደሪያቸው የፈተና ወረቀቶችን በቴሌግራም ግሩፖች እና ቻናሎች ላይ ሲያሰራጩ ነበር።

በዚህም አንዳንድ ሰዎች " የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ተሰርቋል " የሚሉ መረጃዎችን ቢያሰራጩም ፈተናው መሰጠት ከጀመረበት ሰዓት በፊት ቀድሞ በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ስለመሰራጨቱ የሚያሳይ ማስረጃዎች ማግኘት አልተቻለም።

@tikvahethiopia