TIKVAH-ETHIOPIA
1.48M subscribers
56.4K photos
1.4K videos
202 files
3.83K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#WSU የዛሬው እንግዳ ዶክተር ታከለ ናቸው! ውድ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ሰዓት ይከበር። #ወላይታ_ሶዶ_ዩኒቨርሲቲ

#StopHateSpeech

•ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ
•ቦታው፦ ከፕሬዘዳንት ህንፃ ፊት ለፊት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ እየተጓዙ የሚገኙት የሰላም እና የፍቅር አምባሳደሮች #ምድብ

•ጊዜው ጌትነት
•ወንድማገኝ ብርሃኔ
•ቤተልሄም አዱኛ
•ዱሬሳ በዳሶ
•ኤፍሬም ደስታ
•ደምስ ተስፋዬ
•ሳሮን ገ\መድን
•ዮርዳኖስ ግርማ
•ፍሬህይወት ማትያስ
•ቤተልሄም ገ\መድን
•ቤተልሄም ሴታ
•አዚዛ እንድሪስ
•አበባ በቃና
•ራህመት አብዱልቃድር
•እፀገነት ጥላሁን
•ቤተልሄም ቱሉ
•ሀያት እንድርያስ
•ቤተል አባይነህ
•ሂክራም ኑርዬ
•እዮብ ተስፋዬ
•ነብያት ዘውዱ
•እዩኤል በቀለ
•ፍቅርተ ዋለልኝ
•ቢንያም ይርጋ
•ፍላጎት ጥላሁን
•ናርዶስ ዮሃንስ
•ቃልኪዳን አክሊሉ
•ቤተልሄም እንዳልክ
•ገመቺስ ፍቃዱ
•ምሩፅ ደምሴ
•ሙልጌታ አደሩ
•ዳንኤል ተሾመ
•ፍሬዘር ገዛኸኝ
•ጉተማ ብርሃኑ
•ሲሳይ ታደሰ
•በረከት ጉዲሳ
•አቅለሲያ ሲሳይ

#WSU
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ🔝 ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ እየተጓዙ የሚገኙት #ከሁለት_ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ የTIKVAH-ETH የሰላም እና የፍቅር አምባሳደሮች--#ኢትዮጵያ_አለንልሽ!!

#StopHateSpeech
የጥላቻ ንግግሮች ሀገር ያፈርሳሉ!!
ፍቅር፣ተስፋ፣አንድነት!

#WSU #AMU
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ👆#StopHateSpeech(የፀረ ጥላቻ ንግግር ዘመቻ) በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዘዳንቱ ፕሮፌሰር #ደጀኔ_አየለ በተገኙበት #የቅዳሜ_ምሽት ዝግጅት!

#WSU #WKU #AMU
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ወደሰላም አምባሳደር ተቋም #ሀዋሳ_ዩኒቨርሲቲ የሚጓዙ የTIKVAH-ETH #የሰላም እና #የፍቅር አምባሳደሮች #ምድብ_1

•ጊዜው ጌትነት
•ወንድማገኝ ብርሃኔ
•ቤተልሄም አዱኛ
•ዱሬሳ በዳሶ
•ትግዕሥት ተስፋዬ
•ዮርዳኖስ ግርማ
•ፍሬህይወት ማትያስ
•ቤተልሄም ገ\መድን
•ቤተልሄም ሴታ
•አበባ በቃና
•ራህመት አብዱልቃድር
•ቤተልሄም ቱሉ
•ሀያት እንድርያስ
•ቤተል አባይነህ
•እዮብ ተስፋዬ
•ነብያት ዘውዱ
•እዩኤል በቀለ
•ፍቅርተ ዋለልኝ
•ቢንያም ይርጋ
•ፍላጎት ጥላሁን
•ናርዶስ ዮሃንስ
•ቃልኪዳን አክሊሉ
•ቤተልሄም እንዳልክ
•ገመቺስ ፍቃዱ
•ምሩፅ ደምሴ
•ሙልጌታ አደሩ
•ዳንኤል ተሾመ
•ፍሬዘር ገዛኸኝ
•ጉተማ ብርሃኑ
•ሲሳይ ታደሰ
•በረከት ጉዲሳ
•አቅለሲያ ሲሳይ
•የምስራች

√ 19 ሴት
√ 15 ወንድ

የተማሪዎች ህብረት ተወካዮች
የሰላም ፎረም ተወካዮች

#WSU #StopHateSpeech

@tsegabwolde @tikvahethiopia
125 የሰላም እና የፍቅር አምባሳደር ወጣቶች ነጩን አርማ ከፍ አድርገው ዛሬ #ሀዋሳ_ዩኒስቨርሲቲ ይገባሉ። #WSU #WKU #AMU #StopHateSpeech

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#StopHateSpeech ወደዋቸሞ ዩኒስቨርሲቲ የሚጓዙት የሰላም እና የፍቅር አምባሳደሮች፦

ምድብ አንድ፦

#WSU

√ቢኒያም ይርጋ
√ሙሉጌታ አደሩ
√እዮብ ተስፋዬ
√ገመቺስ ፈቃዱ
√ዳኛቸው አንበርብር
√ሱራፌል አሰግድ
√ቤቴል አባይነህ
√ቤቴልሔም አክሊሉ
√ዱሬሳ በዳሶ
√ወንድማገኝ ብርሃኔ
√ቤቴልሔም አዱኛ
√ዳንኤል ተሾመ
√ጊዜው ጌትነት
√ዳኛቸው አንበርብር
√ሲሳይ ታደሰ
√ዳንኤል ጋምቤሮ
√በረከት ቶማስ
√ነጻነት
√ጌታሰው
√ሱራፌል
√ጉዲሳ

ምድብ ሁለት፦

#AMU

√ትዕግስት ካሱ
√ልዑል ሽመልስ
√ቢቂላ መኮንን
√ምስራቅ በዛብህ
√ፍጹም በላይ
√ዳዊት ዳንኤል
√ተመስገን ኢሳይያስ
√አዱኛ ሶሪ
√እሱባለው አድጎ
√ቅድስት ይልማ
√ሐይማኖት ሹሜ
√ታሪኩ ተሾመ
√አሳየኝ ወ/ሚካኤል
√አሳመረ ይገዝ
√ሀና ማርያም

ምድብ ሶስት፦

#HU

√መስከረም አያሌው
√መድሃኒት ተሻለ
√ኤርሚያስ ኤልያስ
√በረከት አዲሱ
√በረከት በላይነህ

ምድብ አራት፦

#MKU

√ተስፋዬ ገ/ጊዮርጊስ
√ኤርሚያስ ደጀኔ
√አማኑኤል ደመቀ
√ሙልጌታ ሲሳይ
√ራኬብ ሰብስቤ

ምድብ አምስት፦

√ከወራቤ ዩኒቨርሲቲ 5 ተማሪዎች

ምድብ ስድስት፦

√ከመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ 5 ተማሪዎች

ምድብ ሰባት፦

√ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ 5 ተማሪዎች

በተጨማሪ፦ ከዋቸሞ ዩንቨርስቲ ዱራሜ ካምፓስ በዚህ ዝግጅት ላይ 20 ተማሪዎች ይገኙበታል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ወደጅማ ዩኒቨርሲቲ እየተጓዙ የሚገኙት የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት/የሰላም እና የፍቅር አምባሳደሮች/፦

#WKU

√እሱባለው ኑጉሴ (ሳሪሳዊ)
√አዳነ ለገሰ
√ጃቤዝ ብራሀኑ
√መሀመድ ያሲን
√ማህሌት ተረፈ
√ጀማል ሁሴን
√ኪሩቤል ኪዳኔ
√ፍሬው ጌታቸው
√ያብስራ ለገሰ
√ዳግም ዳንኤል
√ሳምራዊት
√ያብስራ
√ጌታቸው ታያቸው
√ጌታሰው ሙሉዬ
√አቤል ወርቁ
√ኑሩሴን ከማል
√መዝግቡ ተስፋኤ
√ሄኖክ ጰጥሮስ
√ቤተልሄም አሰፋ
√ትግስት መኮንን
√ኪያ
√ኤፍም ስዩም
√ልዕልት ተፈራ
√ሰላም በላይ
√ኬሮድ
√ናትናኤል መርከቡ
√ተምኪን ኑረዲን
√ምረት ዳንኤል
√አብዱረዛቅ ታለገን
√ሶሪ

#WU

√መልካሙ እንደርሪያስ
√ሰሎሞን ወንድሙ
√ደሳለኛ ኦሌ
√አንጮቴ አዲሴ

#WSU

√ጉተማ ለታ
√አቅለሲያ ሲሳይ
√ሙሉጌታ አደሩ
^ቤቴልሔም ቱሉ
√ወንድማገኝ ብርሃኔ
√ቤቴልሔም አዱኛ
√ዳንኤል ተሾመ
√ጊዜው ጌትነት
√ነጻነት ቹቹ
√ጌታሰው ምህረት
√ፍላጎት ጥላሁን
√ዮርዳኖስ ግርማ
√በረከት ጉዲሳ
√ወንድማገኝ
√ትግስት ተስፋዬ
√ቃልኪዳን አክሊሉ
√ዱሬሳ በዳሶ
√ገመቺስ ፈቃዱ
√እዮብ ተስፋዬ
√መሐመድ አህመድ
√ሚኪያስ ሙሉ
√ቢኒያም ይርጋ
√ፍሬዘር ገዛኻኝ
√ብርሃኑ
√በፀሎት
√ዳንኤል ጋምቤሮ
√በረከት ቶማስ

#AMU

√ያቤፅ ደጀኔ
√መልካሙ ማቴዎስ
√ቅድስት ይልማ
√ሀብታሙ ይልማ
√አሳየኝ ወ/ሚካኤል
√የምስራች የቆየ
√ሐይማኖት ሹሜ
√አዱኛ ሶሪ
√ተመስገን ደሞዜ
√ስራነሽ ዘለቀ
√ኤልሻዳይ
√ሸምሱ ረታ
√ሀብታሙ አጌና
√ምስራቅ በዛብህ
√ቃለአብ አየለ
√ማስተዋል ኃ/ኢየሱስ
√ናትናዔል ሲሳይ
√ሐይማኖት እንዳላማው
√ምህረት መውጫ
√ሚፍታህ እንድሪስ
√አሸናፊ ታሪኩ
√ተመስገን ኑሪ
√ኢየሩስ አለሙ
√ዘለዓለም አያና
√አበበ ደባልቄ
√ምስጋናው አላምራው
√ገበየሁ ሀላዩ
√ናትናኤል ደሳለኝ
√ሙሐመድ አብዱልመናን
√ታረቀኝ ጳውሎስ
√ቴዎድሮስ መኮንን
√ጌትነት ለይላ
√ፎዝያ ሰይድ
√ንጉሴ ሮባ
√እሱባለው አድጎ

#HU

√በረከት

#MKU

√አማኑኤል ደመቀ
√መልካም ኣንጋው
√ገዳምብርሃኑ ወ/ገብርኤል
√ትንሳኤ አለማየሁ
√በረከት ተፈራ ዋዶ
√አብሃለይ አረፋይኔ
√ሰዓረ ገ/ዋህድ

ከቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ፦ 5 ተወካዮች
ከሚዛን ቴፒ፦ 5 ተወካዮች

@tsegabwolde @tikvahethiopia
Imala gaarii nagayaan galaa
መልካም መንገድ - ሠላም ግቡ!!


#JU/Jimma University/

/STOP HATE SPEECH/

√Jaraso Haile
√Daniel Tadesse
√Sinishawu Kedir
√Semira Jemal
√Ayanalem Kasa
√Desta Mohhamed
√Bereket Lera (Beki)
√Mesay Galana (Messi)
√Mohhamed Degesiso
√Mohhamed Baker
√Sultan Ahamed
√Makades zawude
√Lemlem Beyene
√Beruk Marakos
√Yadani Endale
√Tehitina Demisse
√Betelehem Lama
√Mulatu Abate
√Kasahun Tesfaye
√Jabesa Obesa
√Moges Hamaro
√Dese Alamayo
√Wondosen Negese
√Surafel Bedru
√Murutessa Kamal

#AMU

√Bikela Mekonnen
√Aschalw Dechassa
√Tigest Kassu
√Melkamu Matiyas
√Liuel Shimels

#WSU

√Duresa Bedaso
√Gudisa Robe
√Hayleyesus Esubalw
√Womdemenh Asheber
√Daniel Gambero
√Fereweyn Negatu
√Lidya Gezahgn
√Chala Awel

#WKU

√Mahelet Tefera
√Yonatan Abebe
√Ikrem Nuredin
√Hayat Hasen
√Asresash Assefa
√Solomon Hailu

Imala gaarii nagayaan galaa
መልካም መንገድ - ሠላም ግቡ!!


#Haramaya_University

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#WSU

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ከነገ ጀምሮ የዩኒቨርሲቲው ሁሉም መምህራን በትምህርት ክፍላቸው ተገኝተው ሪፖርት እንዲያደርጉና በመደበኛ የሥራ ገበታቸው ላይ እንዲገኙ ለሁሉም ኮሌጆችና ትምህርት ቤቶች በጻፈው ደብዳቤ አሳስቧል።

በሌላ መረጃ ፦

ዛሬ የከፍተኛ ትምህርትና ስልጠና ማስቀጠያ ቅድመ ዝግጅትና የኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምላሽ ተግባራት የግምገማ መድረክና አውደ ርዕይ በጅማ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው።

@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
#WSU

“ አንድ ዓመት መዘግየት በጣም ከባድ ነው። ግዴታ መማር እንዳለብን አስጠንቅቀውናል ” - የወላይታ ሶዶ ዩኒበርሲቲ ተማሪዎች

“ የተማሩበት ታይም ምን ያህል ነው? ተብሎ መወሰን አለበት” - የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ህብረት

የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ የ4ኛ ዓመት ተማሪዎች በዚህ ዓመት መመረቅ ሲገባቸው “ አላወቅነውም ” ባሉት ምክንያት ለምረቃ አንድ ‘ዓመት ትጨምራላችሁ’ ተብለው እየተገደዱ መሆኑን አማረው ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ቅሬታቸውን አሰምተዋል።

ለምን የእናንተ ብቻ ዘገዬ ወይም አንድ ዓመት ጭማሪ ተደረገ ? ሲል ቲክቫህ ኢትዮጵያ ጥያቄ አቅርቧል።

* ስኬጁሉ ላይ ነው ችግራቸው። በኮሮና ምክንያት 2013 ዓ/ም ሁሉም ግቢዎች ተማሪዎቻቸውን የጠሩት ሰኔ ወር ላይ ነበር። እኛም ከሁሉም ግቢ እኩል ነበር የገባነው (ሰኔ 26)። ወዲያውኑ (45 ቀናት አቆይቶ) አስወጣን (ከግቢ) ምንም ባላወቅንበት መንገድ። አንድ ሲሚስተር ጨርሰን መወሰጣት ሲገባን ሚድን ፈትኖ አስወጣን። 

* በቀጣዩ ዓመት ደግሞ ሚዲ የወሰድነውን ሁለት ሲሚስተር አድርጎ በአጠቃላይ አስተማረ። ሙሉ 3 ሲሚስተር ነበር ማስተማር የነበረበት ግን አንዱን ዓመት በሁለት ሲሚስተር ብቻ አደረገ። ስህተቱን የሰሩት እዚሁ ላይ ነው።

* ሬጅስተራር ላይ የሰፈረው “4ኛ ዓመት ናችሁ” ነው የሚለው። እኛ የምንማረው ግን ገና ሦስተኛ ዓመት ሁለተኛ ሲሚስተርን እየጀመርን ነው። ሌሎች ግቢዎች ግን አሁን 4ኛ ዓመት ሁለተኛ ሲሚስተርን እያስተማሩ ነው። የእኛ ሙሉ 3 ሲሚስተሮች ወደ ኋላ ቀርቷል ማለት ነው።

* ‘ወደ ኋላ ቀረን’ ብለን ስናመለክት ‘#አስተካክላለሁ’ ብሎ ‘3 ሲሚስተር አስተምራለሁ’ ካለ በኋላ ሁለት ሲሚስተር አስተማረና ካፌ ዘጋ። እንደዛ እየተደረገ አንድ ዓመት ባከነ። የእኛን የአንድ ዓመት በጀት ለምን እንደፈለጉት አናውቅም። ከሌሎች ግቢዎች በሚለይ ሁኔታ በሚያስጠላ ሁኔታ ላይ ነው ያለነው።

የሚል ማብራሪያ በአንድ ተወካያቸው በኩል ሰጥተዋል።

“ ሌሎች ግቢዎች የእኛን ባቾች በዚህ ዓመት ያስመርቃሉ። የእኛ ግን በዚህ ዓመት አይደለም” ያሉት ተማሪዎቹ፣ “ በዚህ ሳምንት ክላስ አልገባንም። ነገር ግን ግዴታ በቀጣይ ሰኞ መግባት እንዳለብን ተነግሮናል። ግዴታ መማር እንዳለብን አስጠንቅቀውናል። ” ሲሉ አስረድተዋል።

አክለውም፣ “ አንድ ዓመት መዘግየት በጣም ከባድ ነው። ሙሉ 3 ሲሚስተር አስተምሮ ሰኔ ላይ ይፈትነን (እንመረቅ) አንልም። ቢያንስ ስለ Exit exam የሚሆኑ ኮርሶችን ወደዚህ አሸጋሽገውልን Exist ተፈትነን ቀጣዩን አንድ ሲሚስተር እንድንወስድ ያድርጉን። አንድ ዓመት ከመዘግየት ግማሽ ዓመት መዘግየት ይሻላል ብለዋል ” ሲሉ አሳስበዋል።

ቅሬታውን በተመለከተ ምን ምላሽ እንዳለው ለመጠየቅ ወደ ዩኒቨርስቲው ከፍተኛ አመራሮሽ የተደረገው ሙከራ ባይሳካም፣ የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲው የተማሪዎች ኀብረት ፕሬዝዳንት ተማሪ ፍሬው ተክሌ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጡት ቃል፣ “ ስኬጁል ላይ የተቀየረ ነገር የለም። ያልተጣራ መረጃ እንጂ በእኛ ፔጅ ላይ የተለጠፈ አይደለም ” ሲሉ አስተባብለዋል።

ተማሪ ፍሬው፣ “ የሚመረቁት መቼ ነው? ለሚለው የተማሩበት ታይም ምን ያህል ነው? የሚለው መወሰን አለበት” ያሉ ሲሆን፣ የዘንድሮ ተማሪዎቹ በቀጣይ ዓመት ነው የምትመረቁት ተብለዋል ወይስ አልተባሉም? ተብሎ ከቲክቫህ ኢትዮጵያ ለቀረበላቸው ጥያቄም ቀጥኛ መልስ በመስጠት ፋንታ፤ “በእስኬጁል መሠረት ነው እኮ ይሄ ውሳኔ” ብለዋል።

መረጃውን አዘጋጅቶ የላከው የአ/አ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባል ነው።

@tikvahethiopia