TIKVAH-ETHIOPIA
1.48M subscribers
56.4K photos
1.4K videos
202 files
3.83K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#update የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴና የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አትሌት #ፈይሳ_ሌሊሳ ወደ ሃገሩ እንዲመለስና መወዳደር እንዲቀጥል ጥሪ አቅርበውለታል። የጀግና አቀባበል እንደሚያደርጉለትም ገልፀዋል።

©ENF
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update አትሌት #ፈይሳ_ሌሊሳ ነገ ጥዋት 2:00 ወደ እናት ሀገሩ ይገባል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update አትሌት #ፈይሳ_ሌሊሳ ከ30 ደቂቃ በኋላ ኢትዮጵያ- አዲስ አበባ ይገባል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
በሰለም ገብቷል⬆️አትሌት #ፈይሳ_ሌሊሳ ወደ ኢትዮጵያ በሰላም ገብቷል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አትሌት #ፈይሳ_ሌሊሳ አዲስ አበባ ገብቷል!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ⬆️አትሌት #ፈይሳ_ሌሊሳ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርስ ከፍተ ኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ አትሌቶች እና ታዋቂ ሰዎች አቀባበል አድርገውለታል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia