TIKVAH-ETHIOPIA
1.48M subscribers
56.4K photos
1.4K videos
202 files
3.83K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
አቶ ለማ⬆️አቶ ለማ መገርሳ አዲስ አበባ ናቸው። በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ተገኝተው ተጎጂዎችን ጎብኝተዋል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ⬆️ዛሬ አቶ ለማ መገርሳ ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ነበሩ።

ላለፉት ቀናት የአቶ ለማ መጥፋት ያስጨነቃችሁ እፎይ በሉ ይኸው የኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው አቀንቃኝ ኦቦ ለማ መገርሳ ሰላም ነው።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
🏆🏆 የአለም ዋንጫን ከጥሎ ማለፍ እስከ ፍፃሜ ያሉትን ጨዋታዎች በድሎት
ይመልከቱ

⚽️በትልቅ እስክሪን
⚽️በVIP መቀመጫዎች
⚽️ነፃ ፈዘጣን WiFi
⚽️መጠጥ እና ምግቦችን ከ ማይጠበቅ በቅናሽ ጋር

#የመግቢያ ዋጋ #50 ብር ብቻ
#ከነፃ ቢራ /ኮካኮላ ጋር።

በተጨማሪም ቲኬቱ ላይ ባሉት ቁጥሮች በየቀኑ

🏤በሞዛይክ ሆቴል 2ቀን ሙሉ ወጪ
🎬በ ሴንቸሪ ሲኒማ የነፃ ፊልም የመግቢያ ቲኬቶችን
📱እና ሞባይሎችን ይሸለማሉ

💰እንዲሁም
በ HULL SPORT BEATING እስከ
300,000 ብር ድረስ ተወራርደው ያሸንፉ

😉ማንም ማይቀርበት ፕሮግራም

👨‍👨‍👧‍👦በቡድን ለሚመጡ ልዩ መስተንግዶ አለን

አድራሻ፦
ቦሌ,CUPCAKE ጀርባ
ሞዛይክ ሆቴል

@aratkilo_entertainment
+251944101400

አዘጋጅ;-
The mosaic hotel
&
4kilo entertainment
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
የጅቦቹ ስራ ተጋለጠ!

ከአማራ ክልል መንግስት የተገኘ መረጃ ‹‹ሰሞኑን በክልላችን በሚካሄዱት የድጋፍ ሰለፎች ላይ ጥላቻ የሚዘሩ እና ለብጥብጥ የሚያነሳሱ የህትመት ውጤቶች ታትመው በመጓጓዝ ላይ እንደሆኑ ተጨባጭ መረጃዎች እየደረሱን ነው፡፡ የህትመት ውጤቶቹ በተለይም የአማራ እና ኦሮሞ ህዝቦችን ለማጋጨት ያለሙ እንደሆኑ የተረጋገጠ በመሆኑ እንደዚህ ዓይነት ተግባራት ቢታዩ
የአማራን ህዝብ የማይወክሉ መሆናቸውን እንገልፃለን፡፡››

የአማራ ክልል የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ዋና ዳይሬክተር አቶ ንጉሱ ጥላሁን ህብረተሰቡም እንደዚህ አይነት ጉዳዮችን ሲመለከት ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት ተናግረዋል፡፡

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ደም ለገሱ⬆️ኦቦ ለማ መገርሳ በቅዳሜው አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ደም ለግሰዋል።

ኢትዮጵያዊነት ሱስ ነው!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
10/90! በአዲስ አበባ 5ሺ የጋራ መኖሪያ ቤቶች በነገው ዕለት በዕጣ ይተላለፋሉ።

አነስተኛ ገቢ ያላቸው የመንግስት ሰራተኞችን ተጠቃሚ የሚያደርገው ዕጣ በነገው ዕለት በጌትፋም ሆቴል እንደሚወጣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ድሪባ ኩማ አስታውቀዋል፡፡

ዕጣ የሚወጣባቸው የጋራ መኖሪያ ቤቶች በ10/90 መርሀ ግብር የተሰሩ ሲሆኑ የከተማ አስተዳደሩ በ400 ሚሊየን ብር ከቤቶች ልማት ኤጀንሲ የገዛቸው ናቸው፡፡

በዕጣው እስከ 3ሺ 500 ብር የወር ገቢ ያላቸው የመንግስት ሠራተኞች እና ኑሮን መቋቋም የማይችሉ 5ሺ የመንግስት ሰራተኞች ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሏል፡፡

የከተማ አስተዳደሩ በቀጣይም አነስተኛ ገቢ ያላቸው የከተማዋ ነዋሪዎች ተጠቃሚ ለማድረግ በተመሳሳይ መርሃ ግብር የመስራቱን ጉዳይ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ከንቲባው አረጋግጠዋል፡፡

5 ዓመትና ከዚያ በላይ በመንግስት ሰራተኝነት እያገለገሉ የሚገኙ ዜጎች በዕጣው ውስጥ እንደሚካተቱ ታውቋል፡፡

ቤቶቹን የከተማ አስተዳደሩ በወር 3መቶ 15 ብር የኪራይ ተመን አውጥቶላቸዋል፡፡

ምንጭ:- የአዲስ አበባ ከተማ ኮምዩኒኪሽን ጉዳዮች ቢሮ
@tsegabwolde @tikvahethioia
እንኳን ደስ አላችሁ! በነገው ዕለት ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የምትመረቁ ተማሪዎች እንኳን ለዚህ ታላቅ ቀን አበቃችሁ።

ነገ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች እየተዟዟርን ያለውን ድባብ እንመለከታለን።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሰቆጣ⬆️ለነገው የድጋፍ ሰልፍ የሰቆጣ ነዋሪዎች ዝግጅታቸው አጠናቀዋል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ⬆️ከፎቶ ማህደራችን የኤርትራ ልዑካን በሀዋሳ የነበራቸው ቆይታ እንዲሁም የመንግስት ባለስልጣናት የሰጡት መግለጫ።

ፎቶ፦ ሶፊ
@tsegabwolde @tikvahethiopia