TIKVAH-ETHIOPIA
1.48M subscribers
56.3K photos
1.4K videos
202 files
3.83K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
Already launched @Sheraton Hotel #sami_Dan

©DagI TeddY
@tsegabwoldw @tikvahethiopia
#Sheraton⬆️ሳሚ ዳን የአዲሱን አልበም መተግበሪያ እየተመረቀ ይገኛል። በአሁን ሰዓት #wedelay የተሰኘውን ሙዚቃ እየተጫወተ ነው።

#Sami_Dan

©Dagi Teddy - ፎቶዎቹን የምትወስዱ ሰዎች እውቅና እየሰጣችሁ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Alert

"ከሆሳዕና አዲስአበባ የሚሄድ መኪና ላይ የደረሰ ግጭት ነው። መንገዱ ተዘግቷል።" #sami

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ቦንጋ

"በአሁን ሰዓት በካፋ ዞን ቦንጋ ከተማ የደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ያስተላለፈውን መግለጫ በመቃወም፤ መግለጫው እኛን አይወክለንም በማለት እንዲሁም ካፋ ዞን ራሱ በራሱን ያስተዳድር የክልልነት ጥያውቄው ይመለስለት "ክልላችን ካፋ ነው" በሚል ሰላማዊ ሰልፍ በመደረግ ላይ ይገኛል። የሰልፉ ተካፋዮች ከተለያዩ ወረዳዎች የተውጣጡ ናቸው።"

Via #SAMI

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ሰልፉ_በሰላም_ተጠናቋል

በቦንጋ ከተማ ሲካሄድ የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ #በሰላም ተጠናቋል። ከተለያዩ ወረዳዎች ሰለፉን ለመታደም የመጡ የካፋ ዞን ነዋሪዎችም ወደየመጡበት አካባቢ እየተመለሱ ይገኛሉ። በቦንጋ ከተማ ምንም አይነት የፀጥታ ችግር የለም።

Via #SAMI
@tsegabwolde @tikvahethiopia