TIKVAH-ETHIOPIA
1.48M subscribers
56.3K photos
1.4K videos
202 files
3.83K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
🇪🇹ከጥላቻ ንግግሮች እንቆጠብ🇪🇹
🇪🇹ኑ ኢትዮጵያን በፍቅር እንገንባ🇪🇹
🇪🇹ለቀጣዩ ትውልድ ኢትዮጵያን እናውርስ🇪🇹

#StopHateSpeech - በዚህ ሀገር አቀፍ ዘመቻ ከTIKVAH-ETH ጋር በጋራ ለመራት እና ለእናት ሀገራችሁ ሰላም እና ብሩህ ተስፋ አስተዋፅኦ ማድረግ የምትፈልጉ የመንግስት ተቋማት እና የግል ድርጅቶችን ልታግዙን ትችላላችሁ!!

ደውሉልን 0919 74 36 30

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በተከሰከሰው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ህይወታቸውን ያጡ #ኬኒያዊያን ቤተሰቦች የኢትዮጵያ አየር መንገድን እና ቦይንግን #ሊከሱ መሆናቸው ታውቋል፡፡ በአደጋው ህይወታቸውን ካጡ 157 ሰዎች መካከል 32ቱ ኬንያውያን ሲሆኑ የሟቾች ቤተሰቦችም ለአደጋው አየር መንገዱ እና ቦይንግ ሀላፊነቱን መውሰድ አለባቸው ብለዋል፡፡ የሟች ኬኒያዊያን ቤተሰቦች የጠበቃ ቡድን ያደራጁ ሲሆን ክሱን የሚመሰረተው በአሜሪካ እንደሆነ ታውቋል፡፡

Via ቢቢሲ አማርኛ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ጣና በለስ ቁጥር 1 የስኳር ፋብሪካን ቀሪ ግንባታ ለመጨረስ በ95 ሚሊየን ዶላር ካምፍ ኢንጂነሪንግ የተባለ የቻይና ኩባንያ ስራ ጀምሯል።

Via ሸገር 102.1
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Fana Live🔝

የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አሮፕላን አደጋው #መንስኤ ቅድመ ሪፖርት በአሁን ሰዓት ይፋ እየተደረገ ይገኛል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
መቱ🔝

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር #አብይ_አህመድ ከኦሮሚያ ክልል ዋና አስተዳዳሪ አቶ #ለማ_መገርሳ ጋር በመሆን ከኢሉባቡር ዞን ነዋሪዎች ጋር ይወያያሉ ተብሎ ይጠበቃል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
መንገዱ ተከፍቷል...

ትናንት ተዘግቶ የዋለው የአዲስ አበባ-ደሴ መንገድ ዛሬ ተከፍቷል። በአካባቢው #መረጋጋት የሚታይ ሲሆን፣ በታጣቂዎች ቁልፍ የተነጠቁ ተሽከርካሪዎች አልፎ አልፎ መንገድ ዘግተው/ቁመው ይታያሉ።

Via ELU
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የምርመራው ውጤት...

የቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን ምርመራ ውጤት የመጀመሪያ ሪፖርት ይፋ ሆነ።

ንብረትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነው ቦይንግ 737 ማክስ 8 አውሮፕላን ምርመራ ውጤት የመጀመሪያ ሪፖርት ይፋ ተደርጓል።

የምርመራ ውጤቱን ይፋ ያደረጉት የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወ/ሮ ዳግማዊት ሞገስ ምርመራው በሚኒስቴር መ/ቤቱ በተቋቋመው የአውሮፕላን አደጋ ምርመራ ቢሮና ጉዳዩ በቀጥታ ከሚመለከተው የአውሮፕላኑ አምራችና ዲዛይነር ጋር በጋራ ተሰርቷል ብለዋል።

በዚህም መሠረት፦

1/ አውሮፕላኑ የፀና መብረር የሚያስችል ሰርተፍኬት ያለው መሆኑ

2/ አብራሪዎቹ በረራውን መምራት የሚያስችል ብቃትና ፈቃድ ያላቸው መሆኑ

3/ አውሮፕላኑ ለበረራ ሲነሳ በትክክለኛው መስመር ለመብረር የሚያስችል ይዞታ እንደነበረው

4/ አብራሪዎቹ አውሮፕላኑን ለመቆጣጠር ቢጥሩም መቆጣጠር ግን አለመቻሉ በምርመራው ተረጋግጧል።

Via EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በቅርቡ የተከሰከሰው የኢትዮጵያ አውሮፕላን #ከበረራ_በፊት ደህንነትቱ የተጠበቀና አነሳሱም ቢሆን ትክክለኛውን አቅጣጫ የተከተለ እንደነበር የአውሮፕላን ምርመራ ቡድኑ አስታውቋል፡፡

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የኢትዮጵያ የባሕር ኃይል አዛዥ ብርጋዴር ጄነራል ክንዱ ገዙ ከአሜሪካ ባሕር ኃይል የአፍሪካ አዛዥ አድሚራል ጄምስ ጎርደን ፎጎ ሶስተኛ ጋር ተገናኝተዋል። ሁለቱ ከፍተኛ ወታደራዊ ሹማምንት "ፈታኝ ግን ደግሞ አስደሳች" በተባለው የኢትዮጵያ የባሕር ኃይል ግንባታ ላይ መወያየታቸውን ተገልጿል። መረጃውን በትዊተር ያጋራው የአሜሪካ የባሕር ኃይል የአውሮፓ እና የአፍሪካ እዝ ሁለቱ ዕዞች ሲገናኙ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑን አስታውቋል።

Via እሸት በቀለ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#የአዲስ_ፓርቲ ምስረታ ገና አላለቀም 108+ #Loading...

Via Endalkachew E. Maraso
@tsegabwolde @tikvahethiopia