TIKVAH-ETHIOPIA
1.48M subscribers
56.4K photos
1.4K videos
202 files
3.83K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#ማስታወቂያ በ2010 ዓ/ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ለወሰዳቹተማሪዎች⬇️

መቐለ ዩኒቨርስቲ፣ መቐለ የቴክኖሎጂ ኢንስቲቱዩት (MU-MIT) በተመረጡ የኢንጅነሪንግ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የትምህርት እና የምርምር ዘርፎች የልህቀት ማእከል የመሆን ራእይ ይዞ የተቋቋመና፥ የሃገራችን የመረጃና የመገናኛ ምህንድስናና ቴክኖሎጂ የተማረ የሰው ሃይል ፍላጎት በሟሟላት የላቀ ኣስተዋጻኦ በማበርከት ላይ የሚገኝ ተቋም ነው። ኢንስቲትዩቱ ሃገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስድዉ ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች በመግቢያ ፈተና አወዳድሮ በማስገባት በሚከተሉት የትምህርት ዘርፎች በ5 ዓመት የድግሪመርሃ ግብር ያስተምራል።

📌ኬሚካል ምህንድስና (Chemical Engineering )

📌ኮምፒተር ሳይንስ እና ምህንድስና (Computer Science and Engineering )

📌ኤሌክትሮኒክስና ኮሚኒኬሽን ምህንድስና (Electronics and communication Engineering)

📌ኤሌክትሪካል ምህንድስና (Electrical Engineering)

📌ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ (Information Technology)

📌ማተርያል ሳይንስና ምህንድስና (Material Science and Engineering)

ስለሆነም በ2010 ዓ/ም ሃገር ኣቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደዉ ኢንስቲትቱ ያወጣው የመመዝገቢያ መስፈርት  ማለትም ውጤታቸዉ ከ 425 (ለወንዶች)፣ 400 (ለሴቶች) በላይ ለሆኑት በሚከተለዉ የመመዝገበያ መንገድ አንዱን በመጠቀም ከነሓሰ 09 – ጳጉሜን 02፣ 2010 ዓ/ም መመዘገብ ይችላሉ። 

በኢንስቲትቱ ድህረ ገፅ mitethiopia.edu.et. የሚል ገብታቹ Register የሚል ሊንክ በመጫን ወይም ( http://www.mitethiopia.edu.et/index.php/2018/08/11/entrance-exam-registration/#comment-1260 )

የተመዝጋቢዉ ሙሉ መረጃ ማለት
◾️ሙሉ ስም ፣
◾️የ12ኛ መመዝገበያ ቁጥር Registration ID)፣
◾️የ12ኛ ውጤትና
◾️ስልክ ቁጥር ወደ hadush@mu.edu.et ኢ-መይል በመላክ

ወደ ከታች ከተዘረዘሩትን ስልክ ቁጥሮች በመደወል

ሀ) 0345 59 4309,     
ለ) 0348 40 9872,    
ሐ) 0932 05 2216 
መ) 0911 83 2294       
ሠ) 0912 08 1941          

በኣካል ወደ ኢንስቲቱት ቴክኖሎጂ መቐለ ሬጅስትራር በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ።

መመዝገብያ ቀን፡ ከነሓሴ 09-ጳጉሜን 02፣ 2010 ዓ/ም ብቻ!!

የፈተና ቀን፡ ቅዳሜ፣ ጳጉሜን 03, 2010 ዓ/ም

የመፈተኛ ቦታ፡ በቅርብ ቀን በሬድዮ እና በድህረ ገፅ ይነገራል.

ምንጭ:- ከ MIT ድህረ-ገፅ

©Qene Tata
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ማንችስተር ሲቲ ወይስ ማንችስተር ዩናይትድ (#ይገምቱ!) https://vm.tiktok.com/ZMMNQqowU/

ለ10 የቲክቶክ ተከታዮቻችንን የሚያሽልም

1. ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የቲክቶክ ቻናል ይከተሉ (#FOLLOW)።
2. ግምትዎን ብሃሳብ መስጫው (#COMMENT) ላይ ያስቀምጡ::
3. ቪዲዮውን ላይክ (#LIKE) እንዲሁም ሼር (#SHARE) ያድርጉ። https://vm.tiktok.com/ZMMNQqowU/
4. ውጤት ማስተካከል እና ከላይ የተጠቀሱትን ህግጋቶች የማያከብሩ ከውድድሩ #ውጭ ይሆናሉ።
5. ክ 10 በላይ ትክክለኛ መላሾች የሚለዩት #በዕጣ ይሆናል።

መልካም ዕድል!

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE #MCMU #EPL #MUTD #MCITY
ሊቨርፑል ወይስ ማንችስተር ሲቲ (#ይገምቱ!) https://publielectoral.lat/+BiR6VdrAieQ3NzRk  

ለ3 የቴሌግራም ተከታዮቻችንን ለእያንዳንዳቸው የ400 ብር ካርድ የሚያሸልም!

💥💥 የውድድሩ ሕግጋቶች 💥💥

1. ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ የቴሌግራም ቻናል https://publielectoral.lat/+BiR6VdrAieQ3NzRk ይቀላቀሉ,
2. ግምትዎን በሃሳብ መስጫው (#COMMENT) ላይ ያስቀምጡ,
3. ውጤት ማስተካከል እና ከላይ የተጠቀሱትን ህግጋቶች የማያከብሩ ከውድድሩ #ውጭ ይሆናሉ,
4. ከ 3 በላይ ትክክለኛ መላሾች የሚለዩት #በዕጣ ይሆናል።

መልካም ዕድል!

#GlobalBankEthiopia #OurSharedSuccess #BankInEthiopia #GBE #LIVMANCITY #EPL #liverpoo.l #ManCITY