TIKVAH-ETHIOPIA
1.48M subscribers
56.4K photos
1.4K videos
202 files
3.83K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#ባቱ

"እኛ የቲክቫ አባላት ነን በባቱ/ዝዋይ/ ከተማ ችግኝ ተከላ ዘመቻ አርገን እየተመለስን ነው!" #አረንጓዴ_አሻራ
"ላፍቶ ቢላል መስጂድ እና የቁርኣን ት/ቤት የአረንጓዴ አሻራ ፕሮግራም!"
#አረንጓዴ_አሻራ Mariestopes #Sodo program office staffs
#አረንጓዴ_አሻራ በጅጅጋ ታዳጊ እና ወጣት ስካውቶች ችግኝ የመትከል ስነ-ስርአት!
#አዲስ_አበባ_ፖሊስ

የአ/አ ፖሊስ ልዩልዩ ሞያ ማሰልጠኛ ምልምል ፖሊሶች ከአ/አ ፖሊስ የተለያዩ ክፍል የመጡ አመራሮት እና የኮልፌ ቀራንዮ የወረዳ 10 የአስተዳደር ሰራተኞች በኮልፌ ፓሊስ ማሰልጠኛ ተቋም ከ6000 በላይ ችግኞችን በመትከል የአረጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል!" #ermi
#INSA #አረንጓዴ_አሻራ ፍቼ አካባቢ!
#ኮካ_ኮላ "እኛም የኮካ ኮላ ሰራተኞች አሻራችንን አሳርፈናል!"
#አረንጓዴ_አሻራ የኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ሪጅን ሰራተኞች አረንጓዴ አሻራቸውን አሳርፈዋል!
#ጎንደር_ዩኒቨርሲቲ

"የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል #ሠራተኞች ዛሬ እንዲህ ነበር በችግኝ ተከላው ላይ የተሳተፉት፡፡እናመሰግናለን፡፡"
"የጌዲዮን አሉ ጀነራል ትሬዲንግ ሰራተኞች ነን የአረንጓዴን አሻራ ቀንን ምክንያት በማድረግ 1800 ችግኞችን አንኮርን ላይ እሻራችንን አስቀምጠናል!" Sami D
#NTE ሰራተኞች አረንጓዴ አሻራ!
የማውንት ኦሊቭ አካዳሚ ተማረዋች እና ሰራተኞች አረንጓዴ አሻራቸውን በአየርጤና ቆሼ አሳርፈዋል!
#ዶክተር_አብይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሶዶ ከተማ ሲደርሱ ደማቅ የህዝብ አቀባበል ጠብቋቸዋል። በሶዶ ስቴዲየም ለተሰበሰበ ህዝብም ንግግር ያደረጉ ሲሆን፤ ለሁሉ ነገር መፍትሄ ለማምጣት መነጋገር፣ መደማመጥና ትዕግስት እንደሚያስፈልግ ተናግረዋል፡፡
የደሴ ከተማ ሙስሊም ማህበረሰብ የአረንጓዴ አሻራ ቀን ፕሮግራም!
ጅማ ዩኒቨርሲቲ ኪቶ ካምፓስ #አረንጓዴ_አሻራ
#Shashemene Inspire Charity & Development social Association
#ፍቼ_ሰላሌ በወዴሳ ተራራ የኢትዮጵያ ጤና ቢሮ ሚንስትር ዶክተር አሚር አማን እና ከፍተኛ ባለስልጣናት በተገኙበት የችግኝ ተከላ ተከናውናል!
"ዛፎቻችንንም ሆነ ሠዎችን ከየቀዬዎቻችን ከምንነቅልና ከምናፈናቅላቸው በየአካባቢያቸውና በየአካባቢያችን እንትከላቸው፤ ኢትዮጵያችን የምትጠይቀን የወቅቱ ጥያቄዋ ነውና"
ሐምሌ 22/2011
#የአረንጓዴ_አሻራ_ቀን
#አረንጓዴው_ምድሬ_ለትውልዴ
ዘጸአት አፖስቶሊክ ሪፎርሜሽን ቤተ ክርስቲያን
Ministry of Agriculture ~ #አረንጓዴ_አሻራ