TIKVAH-ETHIOPIA
1.48M subscribers
56.4K photos
1.4K videos
202 files
3.83K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
አሳዛኝ ዜና‼️

በደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞን ይርጋ ጨፌ ከተማ በደረሰ የእሳት ቃጠሎ አደጋ በህይወትና በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱን የከተማው ፖሊስ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።

የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ኢንሰፔክተር ከበደ ገመዴ እንደገለጹት በይርጋጨፌ ከተማ #ትላንት ማምሻውን በደረሰው የእሳት ቃጠሎ የሶስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ አንድ ቤት ከሙሉ ንብረቱ ጋር #ሊወድም ችሏል።

በከተማው በተለምዶ #ደንቦስኮ ሰፈር በሚባለው አከባቢ በ25 ሊትር ጀርካኖች ተቀድቶ የተቀመጠ ነዳጅ #ፈንድቶ እሳት ማንሳቱን ተከትሎ አደጋው መድረሱን ጠቅሰዋል፡፡

በአደጋው የስድስት ወር አራስ እናትና ልጇን ጨምሮ የሶስት ሰዎች ህይወት ወዲያውኑ ሲያልፍ አንድ ሰው ቀላል የአካል ጉዳት ደርሶበት በይርጋጨፌ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል የህክምና ድጋፍ እየተደረገለት መሆኑን ተናግረዋል።

“ቃጠሎው ወደ ሌሎች ቤቶች #እንዳይዛመት ወጣቶችና የአካባቢው ነዋሪዎች ከፖሊስ ጋር ባደረጉት ጥረት ለማስቆም ተችሏል” ያሉት ኢንስፔክተሩ አደጋው በደረሰበት ቤት የችርቻሮ የነዳጅ ሽያጭ ይካሄድ እንደነበር ጠቁመዋል፡፡

በከተማው ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የጎዳና ላይ የነዳጅ ሽያጭ መበራከቱን ተከትሎ የነዳጅ ዋጋ ንረትና እጥረት ከመታየቱም ባለፈ ለተለያዩ አደጋዎች መንስኤ እየሆነ መምጣቱን ተናግረዋል፡፡

ህገ-ወጥ የነዳጅ ግብይት ከሚያስከትለው ኢኮኖሚያዊ ጫና ባለፈ በአያያዝና አጠቃቀም ጉድለት ለአደጋ የሚያጋልጥ በመሆኑ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ እንዲያደርግ መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል።

ምንጭ ፦ኢዜአ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከጦላይ🔝

"ሀይ ፀግሽ! አብደሰላም ነኝ #ከጦላይ---ዛሬ የጦላይ ህዝብ እና የፕሪፓራቶሪ ተማሪዎች #ትላንት በተከሰተው የምግብ #መመረዝ ለተጎዱት የኦነግ ወታደሮች የተቃውሞ ሰልፍ አድርገዋል። ጉዳዩም #እየተጣራ እንደሆነ ተገልጿል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሀሰተኛ መረጃ ነበር!

ከዚህ ቀደም/ሀምሌ 18/ ዋዜማ ራድዮን ጨምሮ የተለያዩ አክቲቪስቶችና የፌስቡክ ገፆች የቀድሞው የሀዋሳ ከተማ ከንቲባ ቴዎድሮስ ገቢባ ታሰሩ ብለው ያሰራጩት መረጃ ሀሰተኛ ነበር። በወቅቱ የትኛውም የመንግስት አካል ስለመታሰራቸው በይፋ አላረጋገጠም። ዋዜማ ሬድዮም #የሲአንን የፌስቡክ ገፅ ጠቅሶ ያሰራጨው መረጃ ከሀሰተኛ ገፅ የተወሰደ ነበር። አቶ ቴዎድሮስ በቁጥጥር ስር የዋሉት #ትላንት ነው።

ከሀሰተኛ የፌስቡክ ገፆች እንጠንቀቅ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ማስታወሻ

ትላንት ለቲክቫ ቤተሰብ አባላት ምን ተላከ ?

📩የጆ ባይደን እና ኬንያታ ውይይት https://publielectoral.lat/tikvahethiopia/63726?single

📩ኢትዮጵያ በ "AGOA" በኩል ያላት ተጠቃሚነት ላይ አሜሪካ በቅርቡ ውሳኔ ላይ እንደምትደርስ መግለጿ https://publielectoral.lat/tikvahethiopia/63732?single

📩ለባህር ዳር የግል ትምህርት ቤቶች የተሰጠ ማስጠንቀቂያ : https://publielectoral.lat/tikvahethiopia/63729

📩በኮምቦልቻ የሰዓት እላፊ ገደብ መጣሉ : https://publielectoral.lat/tikvahethiopia/63736?single

📩በጌዶ ከተማ የተያዙ ህገ ወጥ ጥይቶች https://publielectoral.lat/tikvahethiopia/63740?single

📩በማጀቴ የአርሶ አደሮች የጤፍ ሰብል መቃጠል https://publielectoral.lat/tikvahethiopia/63745?single

📩የአፍሪካ ህብረት በሰሜን ኢትዮጵያ ያለውን ግጭት እየተሳተፉ የሚገኙ አካላት በመጨረሻ ወደ ጠረጴዛ ይመጣሉ የሚል ከፍተኛ ተስፋ እንዳለው ማሳወቁ https://publielectoral.lat/tikvahethiopia/63747?single

📩የቦረና ዞን ነዋሪዎች በዝናብ እጥረት ምክንያት በተከሰተ ድርቅ ለውሀ፣ ለምግብና ለጤና ችግር መጋለጣቸው ፤ አሁን ያሉበት ሁኔታ https://publielectoral.lat/tikvahethiopia/63749?single

📩የ12ኛ ክፍል ፈተና ከጥቅምት 29 - ህዳር 02/2014 ዓ.ም ለመስጠት ዝግጅት መጠናቀቁ : https://publielectoral.lat/tikvahethiopia/63752

📩የኮቪድ-19 እለታዊ ሪፖርት https://publielectoral.lat/tikvahethiopia/63754

📩የጠ/ሚኒስትሩ የስራ ጉብኝት t.me/tikvahethiopia/63755

(ውድ ቤተሰቦቻችን #ትላንት ተልኮላችሁ ያላያችሁትን መረጃ ሊንኮቹን በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ)

@tikvahethiopia
#ማስታወሻ

ትላንት (ጥቅምት 6/2014 ዓ/ም) ለቲክቫህ ቤተሰብ አባላት ምን ተላከ ?

📩የአቶ ሌንጮ ለታ ከደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ የክብር ዶክትሬት ማግኘታቸው : https://publielectoral.lat/tikvahethiopia/63772?single

📩የአዲሱ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ሕገ መንግሥት ረቂቅን አስመልክቶ በቤንች ሸኮ ዞን እና በዳውሮ ዞን የተደረጉ ውይይቶች : https://publielectoral.lat/tikvahethiopia/63774?single

📩39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባ መጠናቀቅ : https://publielectoral.lat/tikvahethiopia/63780

📩የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ደንበኞች በሚበዙበት አካባቢ የፖስ ማሽን የሙከራ አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑ (በአ/አ) : https://publielectoral.lat/tikvahethiopia/63781?single

📩የጥቅምት 6 የኮቪድ-19 ሪፖርት : https://publielectoral.lat/tikvahethiopia/63783

📩በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ዙሪያ የሚደረግ ሲምፖዚየም : https://publielectoral.lat/tikvahethiopia/63786?single

📩አሜሪካ በድሮን ለገደለቻቸው ንፁሃን አፍጋኒስታውያን ዘመዶች ካሳ ልትከፍል መሆኑ : https://publielectoral.lat/tikvahethiopia/63770

(ውድ ቤተሰቦቻችን #ትላንት ተልኮላችሁ ያላያችሁትን መረጃ ሊንኮቹን በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ)

@tikvahethiopia