FBC (Fana Broadcasting Corporate)
198K subscribers
60.1K photos
736 videos
23 files
53.8K links
This is FBC's official Telegram channel.

For more updates please visit www.fanabc.com
Download Telegram
ተልዕኮ ይዘው ወደ 32ቱም አፍሪካ አገራት የበረሩት ኢትዮጵያዊ



https://www.fanabc.com/ተልዕኮ-ይዘው-ወደ-32ቱም-አፍሪካ-አገራት-የበ/
በባህላዊ ትርኢቶች የታጀበው የመሪዎች አቀባበል በቦሌ



https://www.fanabc.com/በባህላዊ-ትርኢቶች-የታጀበው-የመሪዎች-አ/
ለህብረተሰቡ ይፋ የተደረጉት የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዕጩ ኮሚሽነሮች



https://www.fanabc.com/ለህብረተሰቡ-ይፋ-የተደረጉት-የአገራዊ-ም/
የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር እዮብ ተካልኝ ከኬንያ ኢነርጂ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር እዮብ ተካልኝ ከኬንያ የኢነርጂ ሚኒስትር አምባሳደር ሞኒካ ጁማ ጋር ተወያይተዋል፡፡   በውይይታቸውም በሁለቱ አገራት የሃይል አቅርቦት ትብብር ላይ ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን ከገንዘብ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡   ኢትዮጵያ ለሶስት ጎረቤት አገራት ማለትም ለኬንያ፣ ለሱዳን እና ጅቡቲ በድምሩ 1 ነጥብ 6 ቢሊየን…

https://www.fanabc.com/የገንዘብ-ሚኒስትር-ዴኤታ-ዶ-ር-እዮብ-ተካል/
የከተማችን ነዋሪዎች የአፍሪካ ህብረት ጉባኤ ስኬታማ በማድረግ በኩል ያላችሁ ሚና እጅግ በጣም ትልቅ ነው – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  የመዲናዋ ነዋሪዎች የአፍሪካ ህብረት ጉባኤን ስኬታማ በማድረግ በኩል ያላቸው ሚና እጅግ በጣም ትልቅ ነው መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ። ከንቲባዋ ለኢዜአ እንደገለጹት፥ ዛሬ የሚጀመረው 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤና ከትናንት በስቲያ የተጠናቀቀው 40ኛው የህብረቱ ስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት በስኬት እንዲካሄድ የከተማዋ ነዋሪዎች…

https://www.fanabc.com/የከተማችን-ነዋሪዎች-የአፍሪካ-ህብረት-ጉ/
35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ ዛሬ ይጀመራል። በጉባኤው ላይ ለመሳተፍም የህብረቱ አባል ሀገራት መሪዎች ዛሬ ማለዳውን ጨምሮ ሰሞኑን አዲስ አበባ እየገቡም ቆይተዋል። ጉባኤው “የአፍሪካ አኅጉርን የሥርዓተ ምግብ አቅም በመገንባት፤ የሰው ሃብት ልማት፣ የኢኮኖሚና ማኅበራዊ ልማትን ያፋጥናል” በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ እና ነገ የሚካሄድ ይሆናል። ኢትዮጵያ በሊቀመንበርነት…

https://www.fanabc.com/35ኛው-የአፍሪካ-ሕብረት-የመሪዎች-ጉባኤ-ዛሬ/
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)   የካንሰር በሽታን የመከላከል አቅምን ለማሻሻል በዓለም አቀፉ የአቶሚክ ሃይል ኤጀንሲ ዳይሬክተር የተነደፈ ተነሳሽነት ይፋ ሆነ። የካንሰር በሽታን የመከላከል አቅምን ለማሻሻልና የአፍሪካ ሀገራትን ቅድሚያ ተጠቃሚ ለማድረግ የተነደፈው የዳይሬክተሩ ኢኒሼቲቭ በአፍሪካ ህብረት ግቢ ውስጥ ይፋ ሆኗል። ኢኒቬቲቩ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ፣ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ፣…

https://www.fanabc.com/111902-2/
የሞዛምቢክ ፕሬዚዳንት ፊሊፕ ኒዩሲ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሞዛምቢክ ፕሬዚዳንት ፊሊፕ ኒዩሲ በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባኤ ለመታደም ዛሬ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት አመራሮች አቀባበል አድርገውላቸዋል። የአፍሪካ ህብረት 35ኛው የመሪዎች መደበኛ ጉባኤ የአፍሪካ አህጉርን የስርዓተ ምግብ አቅም…

https://www.fanabc.com/የሞዛምቢክ-ፕሬዚዳንት-ፊሊፕ-ኒዩሲ-አዲስ/
በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ የፕሮጀክት ስራዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በኦሮሚያ ልዩ ዞን ገላን ከተማ የሚገኙ የዶሮ እርባታና የብሎኬት ማምረቻ ፕሮጀክቶችን ጎበኘ፡፡ ልዑኩ የጎበኘው የብሎኬት ማምረቻ በአርሶ አደር ነጋሽ ዳቢ ኢንቨስት የተደረገ ሲሆን÷ ለ35 ሴቶች እና ለ15 ወንዶች ወጣቶች የስራ ዕድል የፈጠረ ነው ተብሏል፡፡ በጉብኝታቸውም ከቡሉኬት ማምረቻው በተጨማሪ…

https://www.fanabc.com/በአቶ-ሽመልስ-አብዲሳ-የተመራ-ልዑክ-የፕሮ/
35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ  መካሄድ ጀምሯል ። በጉባኤው ላይ ለመሳተፍም የህብረቱ አባል ሀገራት መሪዎች ዛሬ ማለዳውን ጨምሮ ሰሞኑን አዲስ አበባ እየገቡም ቆይተዋል። ጉባኤው “የአፍሪካ አኅጉርን የሥርዓተ ምግብ አቅም በመገንባት፤ የሰው ሃብት ልማት፣ የኢኮኖሚና ማኅበራዊ ልማትን ያፋጥናል” በሚል መሪ ሃሳብ ዛሬ እና ነገ የሚካሄድ ይሆናል። ኢትዮጵያ…

https://www.fanabc.com/35ኛው-የአፍሪካ-ሕብረት-የመሪዎች-ጉባኤ-ዛሬ/
የአፍሪካውያን ወንድሞቻችንና እህቶቻችን አጋርነት ባይኖር ኖሮ እንደ ሀገር አደጋ ውስጥ እንወድቅ ነበር – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካውያን ወንድሞቻችንና እህቶቻችን አጋርነት ባይኖር ኖሮ ኢትዮጵያ ባለፈው አንድ ዓመት በገጠማት ችግር ምክንያት እንደ ሀገር አደጋ ውስጥ ትወድቅ ነበር አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ ሲጀመር በመክፈቻው ላይ ባሰሙት ንግግር፥ ያለፈው አንድ ዓመት ለኢትዮጵያ ከባድ…

https://www.fanabc.com/የአፍሪካውያን-ወንድሞቻችንና-እህቶቻችን/
አለም አቀፉ ማህበረሰብ ለአፍሪካ ሰላም እና ልማት አስፈላጊውን ድጋፍ ሊያደርግ ይገባል – ሙሳ ፋኪ ማህመት

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አለም አቀፉ ማህበረሰብ ለአፍሪካ ሰላም እና ልማት አስፈላጊውን ድጋፍ ሊያደርግ እንደሚገባ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ሙሳ ፋኪ ማህመት ገለፁ። ሊቀመንበሩ በ35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር በተለያዩ የአህጉሪቱ አካባቢዎች የሚስተዋሉ የሰላም መደፍረስ ችግሮችን ለማስወገድ በጋራ መስራት ያስፈልጋል ብለዋል፡፡ አፍሪካ ሙስናን እና የስልጣን…

https://www.fanabc.com/አለም-አቀፉ-ማህበረሰብ-ለአፍሪካ-ሰላም-እ/
የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል የአፍሪካ ህብረትን ሊቀመንበርነትን ተረከቡ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴኔጋል ፕሬዚዳንት ማኪ ሳል የአፍሪካ ህብረትን በሊቀመንበርነት የመምራት ሃላፊነቱን ከዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ፕሬዚዳንት ፊሊክስ ሺሴኬዲ ተረከቡ። 35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በህብረቱ ህገ ደንብ መሰረትም ሴኔጋል የወቅቱን የአፍሪካ ህብረት ሊቀመንበርነት ቦታን ለአንድ ዓመት ይዛ ትቆያለች። የህብረቱ የወቅቱን ሊመንበርነት የተረከቡት የሴኔጋል…

https://www.fanabc.com/የሴኔጋል-ፕሬዚዳንት-ማኪ-ሳል-የአፍሪካ-ህ/
ጠ/ሚ ዐቢይ በ35ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ መክፈቻ ላይ ያደረጉት ንግግር



https://www.fanabc.com/ጠ-ሚ-ዐቢይ-በ35ኛው-የአፍሪካ-ህብረት-የመሪዎ/
2 ነጥብ 4 ሚሊየን ብር የሚያወጣ 610 ኪሎ ግራም ካናቢስ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ አርሲ ዞን ሻላ ወረዳ ጆባ ቀበሌ 610 ኪሎ ግራም የሚመዝን አደንዛዥ ዕፅ ተያዘ፡፡ ካናቢስ የተባለው አደንዛዥ ዕፅ ትላንት ሌሊት 8 ሰዓት ላይ በተካሄደ ኦፕሬሽን ከአንድ ግለሰብ ቤት የተያዘው በህዝብ ጥቆማ እንደሆነ ነው በኢፌዴሪ ጉሙሩክ ኮሚሽን ሐዋሳ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት የሻሸመኔ ጉሙሩክ መቆጣጠሪያ ጣቢያ አስተባባሪ ኢንስፔክተር…

https://www.fanabc.com/2-ነጥብ-4-ሚሊየን-ብር-የሚያወጣ-610-ኪሎ-ግራም-ካ/
ግሎባል አሊያንስ ከአማራ ልማት ማኅበር ጋር በመሆን በ10 ሚሊየን ብር የሐይቅ ቁጥር 2 ትምህርት ቤት ዳግም ሊያስገነቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ግሎባል አሊያንስ ከአማራ ልማት ማኅበር ጋር በመሆን በሐይቅ ቁጥር 2 ትምህርት ቤት በ10 ሚሊየን ብር ወጪ አራት ህንፃዎችን ለማስገንባት የመሠረት ድንጋይ አስቀመጡ። ወራሪው ኃይል የዕውቀት ማዕድ የሚያቋድሱትን ትምህርት ቤቶች ቢያወድምም በመተባበር ከቀደመው አገልግሎታቸው የተሻለ በማድረግ እንገነባቸዋለን ሲል አርቲስት ታማኝ በየነ ገልጿል። የአማራ ልማት ማኅበር ሥራ አስፈጻሚ…

https://www.fanabc.com/ግሎባል-አሊያንስ-ከአማራ-ልማት-ማኅበር-ጋ/
በህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ላይ የበርካታ አገራት መሪዎችና ዓለም አቀፍ ተቋማት ሃላፊዎች መገኘታቸው የኢትዮጵያን ነባራዊ ሁኔታ ለዓለም የሚያሳይ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ የበርካታ አገራት መሪዎችና ዓለም አቀፍ ተቋማት ሃላፊዎች መገኘታቸው የኢትዮጵያን ሰላማዊ ነባራዊ ሁኔታ ለመላው ዓለም የሚያሳይ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ ብርቱካን አያኖ ገለጹ። በዛሬው እለት በአዲስ አበባ የተጀመረው 35ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባኤ በተሳካ መልኩ በመከናወን ላይ ይገኛል። በጉባኤው ለመሳተፍም የበርካታ…

https://www.fanabc.com/በህብረቱ-የመሪዎች-ጉባኤ-ላይ-የበርካታ-አ/
ወጣቶች እውቀታቸውንና ጉልበታቸውን ለበጎነትና መልካምነት በማዋል በሃገር ግንባታ ውስጥ የበኩላቸውን ሊወጡ ይገባል – አቶ ታዬ ደንደአ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ የበጎ ፍቃድ ወጣቶች ምረቃ መርሃ ግብር በጅማ ዩኒቨርስቲ ተካሂዷል። በመርሃ ግብሩ የሰላም ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ታዬ ደንደ እና የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ዶ/ር ጀማል አባ ፊጣን ጨምሮ ሌሎች አመራሮች ተገኝተዋል። በስነ ስርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት አቶ ታዬ፥ ወጣቶች የራሳቸው ብቻ ሳይሆኑ የማህበረሰቡም ጭምር እንደሆኑ ሊያውቁ ይገባል…

https://www.fanabc.com/ወጣቶች-እውቀታቸውንና-ጉልበታቸውን-ለበ/
489 ወጣቶችን የሥራ ልምምድ ለማስጀመር የመጀመሪያው ዙር የሕይወት ክህሎት ሥልጠና ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል መንግስት ከዓለም ባንክ ጋር በመተባበር በከተሞች የምግብ ዋስትና እና የሥራ ፕሮጀክት የተዘጋጀ የሥራ ልምምድ የመጀመሪያ ዙር ፕሮግራም 489 ወጣቶች ለ10 ቀን የሕይወት ክህሎት ማጎልበቻ ሥልጠና በመስጠት ተጠናቋል፡፡ ፕሮጀክቱ ትምህርታቸውን በተለያየ ምክንያቶች ባቋረጡ እና ሥራ በሌላቸው ወጣቶች ላይ ያተኮረ ሲሆን ከሠልጣኞቹ 60 ከመቶ የሚሆኑት ሴቶች ናቸው፡፡…

https://www.fanabc.com/489-ወጣቶችን-የሥራ-ልምምድ-ለማስጀመር-የመጀ/