TIKVAH-ETHIOPIA
#Ethiopia የሚኒስትሮች ምክር ቤት ዛሬ ስብሰባውን አድርጎ ዓለም ዐቀፍ የልማት ማህበር ጋር የተደረገውን የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነት በማጽደቅ ለሕ/ተ/ም/ቤት እንዲላክ ወስኗል። ምክር ቤቱ ምን አለ  ? - የተደረገው የፋይናንስ ድጋፍ ስምምነት የ1.5 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚያስገኝ ነው። ከዚህ ውስጥ 1 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በእርዳታ፣ 500 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ደግሞ በብድር መልክ የተገኘ…
#Update

የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት ከሰዓት አስቸኳይ ስብሰባ ተቀምጦ በኢትዮጵያና በዓለም አቀፉ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት አዋጅ አጽድቋል፡፡

👉 የጸደቀው የ500 ሚሊዮን ዶላር ብድር ስምምነት ነው።

@tikvahethiopia