በሞባይ ስልኮ ላይ የሚኖሮት ቆይታ ውጤታማ እና በፈጠራ የተሞላ ለማድረግ ይፈልጋሉ?

እንግዲያውስ አዲሱን ቴክኖ ‘ፋንተም ቪ ፍሊፕ 5ጂ’ ያስፈልጎታል! በባለ ሁለት ስክሪን ዲዛይን በማካተት ከመቼውም ጊዜ በበለጠ ብዙ የግልጋሎት አማራጮችን በማካተት፣ በአንደኛው ስክሪን ላይ ቪዲዮዎችን መመልከት በሌላኛው ደግሞ ያሻዎትን መጠቀም የሚያስችል አማራጭ ያለው፣ ሲታጠፍ ቅልብጭ ብሎ በእጅ ወይም ቦርሳ ውስጥ ለመያዝ ምቹ የሆነ ሞዴል ያደርገዋል።

በፍጥነቱ የተመሰከረለት 8050 Mediatek Dimensity 8050 ፕሮሰሰር የተገጠመለት ‘ፋንተም ቪ ፍሊፕ 5ጂ’ እንከን የለሽ አገልግሎት እንዲስጥ ታስቦ በኦክታ ኮር ሲፒዩ(Octa Core CPU) በመታጀብ በአንድ ጊዜ ብዙ መተግበሪያዎችን ማስተናገድ የሚያስችለው ሲሆን ይሄም ከፍ ያሉ ግራፊክስ ያላችውን ጌሞች ብሎም ማንኛውንም መተግበሪያዎች በአስተማማኝ ፍጥነት ማስተናገድ የሚያስችል ከፍተኛ አቅም ስላለው ተመራጭ ያደርገዋል።

ቴክኖ ሞባይል ኢትዮጵያ
#PhantomVFlip#TecnoMobile #TecnoEthiopia