TIKVAH-ETHIOPIA
#Update ውድድሩ ከጀመረ አንስቶ የኬንያ እና የዩጋንዳ አትሌቶች ከፊት መስመር ሆነው ዙሩን እያከረሩት ነበር። ለተወሰነ ዙር በሪሁ አራጋዊ ወደፊት መጥቶ ዙሩን ሲመራ የነበረ ሲሆን አሁን መሪነቱን ኬንያውን ተረክበዋል። ሌላኛው የሀገራችን ልጅ ይስማው ድሉ ከመሪዎቹ በቅርብ ርቀት ላይ ነው የሚገኘው። ሰለሞን ባረጋ መጨረሻ ላይ የነበረ ሊሆንም አሁን ላይ #ወደፊት እየመጣ ነው። አንድ ዩጋንዳዊ…
አሁን !

በሪሁ አረጋዊ ወደመሪነት ቦታ የመጣ ሲሆን እሱን ተከትሎ ኬንያውያን አሉ ፤ ሰለሞን ባረጋ ከመሪዎቹ በቅርብ ርቀት ውስጥ ሆኖ እየተከተለ ነው።

ይስማው ድሉ በብዙ ርቀት ወደኃላ ቀርቷል።

4 ዙር ብቻ ቀርቶታል።

ድል ለሀገራችን !

@tikvahethiopia