TIKVAH-ETHIOPIA
#ኢትዮጵያ❤️ ዛሬ በ2ኛው ቀን የቡዳፔሽት የዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮን የሀገራችን ልጆች በከፍተኛ ጉጉት የሚጠበቁበት የወንዶች የ10 ሺህ ሜትር የፍፃሜ ውድድር ይካሄዳል። ተወዳዳሪዎቻችን እነማን ናቸው ? - በሪሁ አረጋዊ ፣ - ሰለሞን ባረጋ ፣ - ይስማው ድሉ - ታደሰ ወርቁ (ተጠባባቂ) በወንዶች 10000ሜ ሀገራችን ወርቅ ያመጣችው በ2011 በዴጉ የዓለም ሻምፒዮና በአትሌት ኢብራሂም ጄይላን…
ፎቶ ፦ በትላንትናው ዕለት በ10,000 ሜትር ሴቶች ፍፃሜ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ተከታትለው በመግባት ሶስት ሜዳልያዎችን ለሀገራችን ማስመዝገባቸው ይታወሳል።

የወርቅ ፣ የብር እና ነሀስ ሜዳልያዎችን ማስመዝገብ የቻሉት አትሌቶቻችን ጉዳፍ ፀጋይ ፣ ለተሰንበት ግደይ እና እጅጋየሁ ታዬ የሽልማት ሜዳልያቸውን ተረክበዋል።

via @tikvahethsport  (ሀንጋሪ፣ ቡዳፔስት)

https://publielectoral.lat/s/+VvwzStMNcNHmhK0x

@tikvahethiopia