TIKVAH-ETHIOPIA
#Update መላው የመደወላቡ ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብ ትላንት በደረሰው አሰቃቂ የመኪና አደጋ ከባድ ሀዘን ውስጥ እንደሚገኝ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዜዳንት ዶ/ር አህመድ ከሊል ለብሄራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ በሰጡት ቃል ተናግረዋል። አደጋው ትላንት 1 ሰዓት ከ20 ላይ በዶዶላ ማዕከል ለማስተማር መምህራንን ይዞ ሲጓዝ የነበረ አውቶብስ " ሰብስቤ ዋሻ " የሚባል አካባቢ ገደል ውስጥ ገብቶ መድረሱን ያብራራቱ ፕሬዜዳንቱ…
#Update

የመምህራኑ የአስክሬን ሽኝት ተደረገ።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ #ዛሬ ከመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ባገኘው መረጃ ራቅ ካሉ አካባቢዎች መጥተው በተቋሙ ሲያስተምሩ ለነበሩና በትላንትናው አሰቃቂ አደጋ ህይወታቸው ላለፈ መምህራን የአስክሬን ሽኝት ተደርጓል።

Credit : Madda Walabu University

@tikvahethiopia