TIKVAH-ETHIOPIA
#Update ከአዲስ አበባ ወደ መቐለ መንገደኞችን ይዞ የበረረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመንገደኞች አውሮፕላን #በሰላም አሉላ አባ ነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት አርፏል። ዛሬ መቐለ ያረፈው የመንገደኞች አውሮፕላን ከ19 ወራት በኃላ ለመጀመሪያ ጊዜ መሆኑን የትግራይ ቴሌቪዥን ዘግቧል። Photo : Addis Ababa Bole Airport (ENA) @tikvahethiopia
ፎቶ፦ ከ19 ወራት በኃላ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የመንገደኞች አውሮፕላን መንገደኞችን ጭኖ መቐለ አሉላ አባ ነጋ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ሲያርፍ የነበረው የመንገደኞች እና የቤተሰቦች ስሜት።

#Peace #ETHIOPIA

Photo Credit : Tigrai Television

@tikvahethiopia