TIKVAH-ETHIOPIA
ፎቶ ፦ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ቡድን በአሁን ሰዓት በብሄራዊ ቤተመንግስት አቀባበል እየተደረገላቸው ይገኛል። በአቀባበል ስነስርዓቱ የኢፌዴሪ ፕ/ት ሳህለወርቅ ዘውዴን ጨምሩ የተለያዩ ሚኒስትሮች ተገኝተዋል። @tikvahethiopia
#ሽልማት

ወርቅ ያመጡ አትሌቶቻችን !

ለሁሉም 1.5 ሚሊዮን ብር ሽልማት ተበርክቷል።

እንደተሳትፏቸው መጠንና እንዳስመዘገቡት ስኬት ተጨማሪ ሽልማት ተበርክቷል።

🇪🇹 ለተሰንበት ግደይ (1.5 ሚሊዮን ብር + 500 ሺህ ብር ለቡድን ስራ )

🇪🇹 ጉዳፍ ፀጋይ (2.5 ሚሊዮን ብር - ሁለት ሜዳሊያ በማምጣቷ)

🇪🇹 ታምራት ቶላ (1.5 ሚሊዮን ብር + 250 ሺህ ብር ሪከርድ በመስበሩ)

🇪🇹 ጎተይቶም ገብረስላሰ (1.5 ሚሊዮን ብር + 250 ሺህ ብር የሻምፒዮናውን ሪከርድ በመስበሯ)

@tikvahethiopia