TIKVAH-ETHIOPIA
#ኢትዮጵያ🇪🇹 በአሁን ሰዓት የሴቶች 10 ሺ ሜትር ፍፃሜ ውድድር እየተካሄደ ይገኛል። 🇪🇹 ለተሰበንት ግደይ 🇪🇹 እጅጋየሁ ታዬ 🇪🇹 ቦሰና ሙላት ሀገራችንን ባለድል ለማድረግ ከፍተኛ ፉክክር እያደረጉ ይገኛሉ። 13 ዙር ይቀራል። ውድድሩን በDSTV ልዩ ቻናል እንዲሁም በብሄራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ መዝናኛው ቻናል እንዲሁም በዩትዩብ KBC ቻናል ላይ በቀጥታ መከታተል ይቻላል። More : @tikvahethsport…
3 ዙር ይቀራል።

የሴቶች 10 ሺህ ሜትር ውድድር 3 ዙር ብቻ ይቀረዋል።

ድል ለሀገራችን 🇪🇹❤️ !

@tikvahethiopia