ቅዱስ ጊዮርጊስ🏆

ቅዱስ ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ ሆነ።

አንጋፋው የስፖርት ክለብ ቅዱስ ጊዮርጊስ የዘንድሮው የውድድር ዘመን የኢትዮጵያ ፕሪሜየር ሊግ አሸናፊ ሆኗል።

ተጨማሪ መረጃዎችን እና ፎቶዎችን በቲክቫህ ስፖርት https://publielectoral.lat/s/+VvwzStMNcNHmhK0x ይከታተሉ።

@tikvahethsport