TIKVAH-ETHIOPIA
#ThomasSankar የቶማስ ሳንካራ የፍርድ ሂደት ዛሬ ይቀጥላል። የወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት በተካሄደባት ቡርኪና ፋሶ ለሳምንት ተቋርጦ የነበረው የቶማስ ሳንካራ ግድያ የፍርድ ሂድት ዛሬ እንደሚቀጥል ተነግሯል። የቡርኪና ፋሶ ወታደራዊው ፍርድ ቤት ባለፈው ሳምንት መጀመሪያ ላይ ጄነራል ጊልበት ዲንዴሬ ነፃ መውጣቱን የሚገልጹ ወሬዎች መሰራጨታቸውን ተከትሎ ሀሰተኛ ናቸው ሲል ወድቅ በማድረግ አሁንም…
#ThomasSankara

የቀድሞ የቡርኪና ፋሶ ፕሬዝዳንት ብሌስ ኮምፓውሬ በቶማስ ሳንካራ ግድያ እጃቸው አለበት በሚል በ30 ዓመት እስር እንዲቀጡ የቡርኪና ፋሶ ወታደራዊ አቃቢ ህግ መጠየቁን አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ ዘግቧል።

ቶማስ ሳንካራ ማነው ? በዚህ publielectoral.lat/s/tikvahethiopia/67264 ያንብቡ።

@tikvahethiopia