TIKVAH-ETHIOPIA
ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ❤️ ሀገራችን ከስምንት አመታት ቆይታ በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫው በመመለስ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን ዛሬ ምሽት 4:00 ላይ ታደርጋለች። ብሄራዊ ቡድናችን በምድቡ የመክፈቻ ጨዋታ ኬፕ ቨርዴን የሚገጥም ይሆናል። ቡድናችን ውድድሩ ሳይጀምር ቀደም ብሎ ካሜሮን በመግባት ጠናካራ ልምምድ ሲያደርግ መቆየቱ አይዘነጋም። በካሜሩን የሚገኙ የቲክቫህ አባላት በቀጥታ ከስፍራው መረጃዎችን @tikvahethsport…
#ማስታወሻ

#AFCON2021

⚽️ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇨🇻 ኬፕቨርዴ
🗓 ዛሬ ጥር 01 / 2014 ዓ/ም
⌚️ ማታ 4:00 (10:00pm)
🏟️ ኦለምቤ ስታድየም
📍 ካሜሩን - ያዉንዴ
🖥 ሱፐር ስፖርት / ስካይ ስፖርት እና ኢቲቪ መዝናኛ

ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ !

#HanaG.

More : @tikvahethsport