TIKVAH-ETHIOPIA
በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን (EBC) የሚወጡት መልዕክቶች ? ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን በኩል የወጡት ፅሁፎች መነጋገሪያ እየሆኑ ነው። ከፅሁፎቹ መካከል አንደኛው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ ተብሎ የወጣው ነው። ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ ምንም እንኳን ዛሬ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ንግግር ያላደረጉ ቢሆንም ኢብኮ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያደረጉት ንግግር…
EBC ሀክ ተደርጓል።

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ይፋዊ ፌስቡክ ገፅ #ሀክ መደረጉ /መጠለፉ/ ተገልጿል።

በገፁ ላይ የሚሰራጩት መረጃዎች ሆነ መልዕክቶች የተቋሙ አይደሉም ተብሏል።

@tikvahethiopia