#COVID19Ethiopia

የባለፉት 24 ሰዓት የኮቪድ-19 ሪፖርት :

• የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ - 6,387
• በበሽታው የተያዙ - 573
• ህይወታቸው ያለፈ - 4
• ከበሽታው ያገገሙ - 42

አጠቃላይ 125,622 ሰዎች በበሽታው መያዛቸው ሲረጋገጥ ፤ የ1,948 ሰዎች ህይወት አልፏል፤ 112,367 ሰዎች ደግሞ ከበሽታው አገግመዋል።

239 ሰዎች በፅኑ ታመው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia