የደቡብ ሱዳን ሌላኛው ምክትል ፕሬዝዳንት በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋገጠ!

የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዝዳንት ዶክተር ጀምስ ዋኒ ኢጋ በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸውን #አረጋግጠዋል።

ምክትል ፕሬዝዳንት ዶክተር ጀምስ ዋኒ ኢጋ ከዚህ ቅደም በቫይረሱ የተያዙትን ዶክተር ሬክ ማቻር (ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት) ፣ ሁሴን አብድልበጊ አኮል (ምክትል ፕሬዘዳንት) ፣ አንጅሊና ቴኒ (የመከላከያ ሚኒስትር) እንዲሁም ሌሎች የሀገሪቱን ከፍተኛ ባለስልጣናት ተቀላቅለዋል።

@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia