#ጅማ

ዛሬም በጅማ ከተማ የተቃውሞ ሰልፍ ነበር። በከተማዋ ውጥረት ከመንገሱ ባሻገር በሰውም ሆነ በንብረት ላይ የደረሰ ጉዳት አለመኖሩን አንድ የከተማዋ ነዋሪ ለጀርመን ራድዮ ጣቢያ ተናግረዋል። ወታደሮችም የፌዴራል ፖሊሶችም የኦሮሚያ ፖሊሶችም አድማ በታኞችም አሉ፤ በከተማዋ ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ ይገኛል ሲሉ የከተማው ነዋሪ ገልፀዋል።

#DW

@tsegabwolde @tikvahethiopia