TIKVAH-ETHIOPIA
Nobel Peace Prize 2019 ዶክተር አብይ ከ16 አመቷ ታዳጊ ብርቱ ፉክክር ገጥሟቸዋል! የዘንድሮው የአለም የሰላም ሽልማት(ኖቤል ሽልማት) አሸናፊ ማን ይሆን ? የሚለው ቅድመ ግምት የበርካታ ምእራባዊያን ሚዲያዎችን እና የቁመራ ድርጅቶችን እያነጋገር፣እና የውድድር ገበያቸውንም እያሟሟቀላቸው ይገኛል። ታዲያ በብዙዎች ዘንድ በጉጉት በሚጠበቀው አመታዊው የኖቤል ሽልማት ዋንኛ እጩ ተወዳዳሪዎች መካከል…
#NobelPrize

"የኖቤል የሰላም ሽልማት"
918,000 የአሜሪካ ዶላር በገንዘብ፣ የወርቅ ሜዳልያ እንዲሁም ዲፕሎማ ያሸልማል።

የዘንድሮ የሰላም ሽልማት አሸናፊ ማን ይሆን?

#EliasMeseret
@tikvahethiopia @tsegabwolde