#ጅማ

የጅማ ከተማ ምክር ቤት ከተማውን በአራት ክፍለ ከተሞች ለማዋቀር ውሳኔ አሳለፈ። ምክር ቤቱ ለሁለት ቀናት ያካሄደውን መደበኛ ጉባዔ አጠናቋል። በከተማው 17 የነበሩት ቀበሌዎች ወደ 23 እንዲያድጉም ውሳኔ ተላልፏል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia