TIKVAH-ETHIOPIA
ሰበር ዜና! የሕዳሴ ግድብ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጅነር ስመኘው በቀለ ዛሬ (ሐሙስ ሐምሌ 19 ቀን 2010 ዓ.ም.) ጠዋት አዲስ አበባ አብዮት አደባባይ በመኪናቸዉ ዉስጥ ሞተዉ ተገኙ፡፡ ©ሪፖርተር @Tsegabwolde @tikvahethiopia
#ሃምሌ19

ልክ የዛሬ ዓመት ሃምሌ 19~የህዳሴ ግድብ ስራ አስኪያጅ የሆኑት ኢንጂነር ስመኘው በቀለ ከዚህ አለም በሞት የተለዩት

@tsegabwolde @tikvahethiopia