ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ...

"የተከበራችሁ #እንግዶቻችን እንኳን ወደ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በደህና መጣችሁ እያልኩኝ ይዛችሁ የተነሳችሁት አላማ በጣም ትልቅና መዳረሻችሁም ረዥም መሆኑን አውቃችሁ የተለያየ የወጣትነት አቅማችሁን በመጠቀም ሀገራችን እየገባችበት ካለው ማህበረሰባዊ #አዘቅት ውስጥ የምትወጣበትን መሠረት እያስቀመጣችሁ መሆኑን አውቃችሁ #ጠንክራችሁ እንድትገፉበት እየለመንኩኝ #በወልቂጤ_ዩኒቨርሲቲ የሚኖራችሁ ቆይታ ያማረና የሰመረ እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ።" ወ/ሮ ገነት ወልዴ የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደር ኮርፖሬት ማኔጅመንት ምክትል #ፕሬዚደንት

#WKU
@tsegabwolde @tikvahethiopia