ታላቁ የህዳሴ ግድብ‼️

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድና ም/ጠ/ሚር ደመቀ መኮንን በተገኙበት የታላቁ ህዳሴ ግድብን ወቅታዊ አቋም የሚቃኝ ግምገማ በተለያዩ ኮሚቴዎች ዛሬ ቀርቧል።

ግምገማውም፦

1. የታላቁ ህዳሴ ግድብ አሁን ያለበት ደረጃ፤
2. የህዳሴ ግድብ የሶስትዮሽ ድርድር፤
3. የአባይ ተፋሰስ ትብብር ማዕቀፍና
4. የግድቡ ሙሌት ደረጃን የሚያጠቃልል ነበር።

@tsegabwolde @tikvahethiopia